እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና አልባሳት ባለሙያዎች ማህበር (ኢቴአባማ) አባላት በሙሉ! ማህበሩ በይፋ የስራ እንቅስቃሴ ከጀመረበት ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ህጋዊ የአሰራር መደላደሎችን በመፍጠር እና ማህበሩን የማስተዋወቅ ስራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ ከቆየ በኋላ፣ ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም. የተሳካ 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለማካሄድ በመቻላችን እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ፡፡ ጉባኤው እንዲሳካ ከፍተኛ ርብርብ ላደረጉት የኢቴአባማ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…







