የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የቀድሞ ምሩቃን ሰለ አእምሮ ውቅር ስልጠና ሰጡ
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዩ በዓል ለማክበር ከመጡ መካከል በቀድሞ የቴክስታይል ቴክኖሎጂ በአሁኑ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምሩቃን የሆኑት አቶ አሸናፊ ታዬ እና አቶ አረዳ ባቱ በህይወት ተሞክሮ ያገኙትን የህይወት ልምድ ለኢንስቲትዩቱ (በሰላም ግቢ) መካከለኛ አመራሮች፣ ለኮርስ ቸሮች እና ከየትምህርት ክፍሉ ለተውጣጡ መምህራን ስለ አእምሮ ውቅር (change of mind set) ስልጠና ሰጡ::…