የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና የአፓራል ባለሙያዎች ማህበር ተመሰረተ
በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት 11ኛው አለም አቀፍ የ‘ጥጥ፣ ቴክስታይል እና የአልባሳት እሴት ሰንሰለት በአፍሪካ ፎረም ማጠቃለያ ላይ የኢትዮጵያ_ቴክስታይል_እና_የአፓራል_ባለሙያዎች_ማህበር መስረታ ህጋዊ እውቅና ማግኘቱ ተበሰረ። የኢትዮጵያ_ቴክስታይል_እና_የአፓራል_ባለሙያዎች_ማህበር ሲመሰረት በፕሬዚዳንትነት አንጋፋውን ምሁር ዶ/ር አበራ ከጪ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሲመርጥ በምክትል ፕሬዚዳንትነት ድ/ር ባዬ ብርሃኑን ከድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ አስመርጧል። አቶ ማርቆስ ወ/ወዳጆን ከኢትዮእጵያ ቴክስታይል…


