እንኳን ደስ አላችሁ!!!

የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና አልባሳት ባለሙያዎች ማህበር (ኢቴአባማ) አባላት በሙሉ! ማህበሩ በይፋ የስራ እንቅስቃሴ ከጀመረበት ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ህጋዊ የአሰራር መደላደሎችን በመፍጠር እና ማህበሩን የማስተዋወቅ ስራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ ከቆየ በኋላ፣ ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም. የተሳካ 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለማካሄድ በመቻላችን እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ፡፡ ጉባኤው እንዲሳካ ከፍተኛ ርብርብ ላደረጉት የኢቴአባማ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…

የኢትዮጵያቴክስታይልናአልባሳትባለሙያዎችማህበር (ኢቴአባማ) 2ኛ ጠቅላላጉባኤጥሪ!

ክቡራን የማህበሩ አባላት እና የዘርፉ ባለሙያዎች፣ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና አልባሳት ባለሙያዎች ማህበር (ኢቴአባማ) ለሁሉም አባላት እና የዘርፉ ባለሙያዎች በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል። ማህበራችን ሁሉንም አባላት እና የዘርፉን ባለሙያዎች በ2ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ይጋብዛል። ይህ አመታዊ ጉባኤ የቴክስታይል እና አልባሳት ባለሙያዎች የማህበሩን የእስከ አሁን የስራ አፈጻጸም የሚገመግሙበት፣ በዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ድምጽ የሚሰጡበት እና እርስ…